Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት አኝዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጋምቤላ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 10 08 01 15
  • Website
  • Deadline18 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-18 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኘዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት አኝዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኘዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣
  2. የንግድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ወረቀት ያለው/ያላት
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ /የግብር ነፃ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  5. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው ያላት፣
  6. የዕቃ አቅርቦት ፈቃድ ያለው/ያላት
  7. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 4(5) በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ።
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ 30,000 /ሠላሳ ሺህ/ ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች ግዥ የሚያከናውኑበትን ዋጋ ኦሪጅናል /ዋናውንና ኮፒ አንድ /1/ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 4:30 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በጋምቤላ ክልል በአኘዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ይከፈታል።
  10. አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎቹን የዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር /09 10 08 01 15/ 09 17 92 43 04 ይጠቀሙ።

 

የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት አኝዋሃ ብ/ዞን ዲማ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender