Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ላይፍ የጤና እና ልማት ማኅበር
  • Address አዳማ ዩኒቨርስቲ በተለምዶ ፀረ ሙስና ህንፃ 3ኛ ፎቅ : አዳማ ከተማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 11 37 38 98
  • Website
  • Deadline15 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-15 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኢትዮ ላይፍ የጤና እና ልማት ማህበር ፍቃድ ያላቸው ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።

ኢትዮ ላይፍ የጤና እና ልማት ማኅበር


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ላይፍ የጤና እና ልማት ማህበር ፍቃድ ያላቸው ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም የኦዲት ፈቃድ ያላችሁ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና ቲን ቁጥር ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት የኦዲት ስራውን የምትሰሩበትን ዋጋ እና ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚያስፈለገው ጊዜ በማካተት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1710 አዳማ ከተማ ወይም በአካል አዳማ ዩኒቨርስቲ በተለምዶ ፀረ ሙስና ህንፃ 3ኛ ፎቅ በማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር፡- 09 11 37 38 98/ 09 11 56 28 78 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

 

ኢትዮ ላይፍ የጤና እና ልማት ማኅበር

 

Save Tender