Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0118–9598-10
  • Website
  • Deadline22 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply Fix approved Quality 8mm thick Tempered glass for Pergola Cover ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት


 

 የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/PK/136/2017

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply Fix approved Quality 8mm thick Tempered glass for Pergola Cover ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የግብር መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ሲሆን CPO ወይም በባንክ Bid Guarantee መሆን አለበት።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 13 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 5. ጨረታው ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል። 

6. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118–9598-10/0118121352

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት

  

Save Tender