የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሠራተኞች ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ሕ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2016 በጀት ዓመት በህብረት ስራ ማህበራት የሂሣብ አያያዝ ደንብና መመሪያ መሠረት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሠራተኞች ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ሕ/ስ/ማህበር
የኦዲት /የሂሳብ ምርመራ/ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሠራተኞች ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ሕ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2016 በጀት ዓመት በህብረት ስራ ማህበራት የሂሣብ አያያዝ ደንብና መመሪያ መሠረት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መሥፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
-
የታደሰ የስራ ፍቃድ
-
የዘመኑን ግብር የከፈለ
-
የግብር ከፋይ ቫት ሰርተፍኬት ያለው
-
የኦዲት ቦርድ ሰርተፍኬት ያለው
-
ከዚህ በፊት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህ/ስራ ማህበራትን የኦዲት ስራ የሠራ፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት በመውሰድ ሥራውን ለማጠናቀቀ የሚፈጅበትን ቀን እና የክፍያ መጠን በሰም በታሸገ ፓስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ማቅረብ ይኖርበታል።፡ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚያቀርብ ተጫራች ጨረታው ተቀባይነት የለውም፡፡
አድራሻ- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ሜክሲኮ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ህንጻ 8ኛ ፎቅ፣ በማህበሩ ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር 0911-670444
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሠራተኞች ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ሕ/ስ/ማህበር
