የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የንብ ቀፎ ግዢ ለማድረግ ተጫራቾችን በግዢ መለያ ቁጥር DDAWMEB/GDS/009/2017 በጨረታ አወዳድሮ ውል መግባት ይፈልጋል።
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የንብ ቀፎ ግዢ ለማድረግ ተጫራቾችን በግዢ መለያ ቁጥር DDAWMEB/GDS/009/2017 በጨረታ አወዳድሮ ውል መግባት ይፈልጋል።
-
የጨረታ ሰነዱን ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) ብቻ ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዢ ፋይናንስ ንብረት አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።
-
ተጫራቾች የንግድ ፈቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነምበር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ጋራንቲ ወይንም (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በሚል ለይተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ ብቻ ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15 ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
-
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርበታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 025-1-11-13-06
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ
