Tender Detail

Tender Details

  • Company ኑ በሪቴ ማህበረሰብ ልማት ማህበር
  • Address በምእራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0972657012
  • Website
  • Deadline03 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-03 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኑ በሪቴ ማህበረሰብ ልማት ማህበር የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሕግ በሚያዘው መሰረት ለሶስት አመታት በየአመቱ የማህበሩን ሒሳብ በውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ኑ በሪቴ ማህበረሰብ ልማት ማህበር


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ


 

ማህበራችን ኑ በሪቴ ማህበረሰብ ልማት ማህበር Nu berite community Development Association Shashemene በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት አገር በቀል ድርጅት ሆኖ በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ተሰጥቶት በኦሮሚያ ክልል በምእራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ የማህበሩን ስራ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ሕግ በሚያዘው መሰረት ለሶስት አመታት በየአመቱ የማህበሩን ሒሳብ በውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ

  1. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ያወጣውን ሕግ የሚያሟላ

  2. ከዚህ በፊት በአዲስ ስራ ልምድ ያለው፣

  3. የ2017ዓ.ም የኦዲት ስራ ፈቃድ ያሳደሱ፣

  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

  5. ለስራው በቂ የሰው ኃይል ያለው እና ማቅረብ የሚችል፣

  6. የኦዲት ስራውን ተረክቦ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅና ማስረከብ የሚችል፣

ከላይ የቀረቡት መስፈርቶች የሚያሟሉ በአዲት ስራ ፈቃድ ያለው ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) የስራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለስራው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን እንድታቀርቡ እያሳሰብን ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0972657012 /0911853989 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡


 

ኑ በሪቴ ማህበረሰብ ልማት ማህበር /ሻሸመኔ/

 

Save Tender