Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Conformity Assessment Enterprise -ECAE (የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት)
  • Address Megenagna, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-8-69-50-39
  • Websitehttps://eas-eth.org/
  • Deadline07 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-07 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Used Items

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ በመፈለጉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise -ECAE (የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት)


 

ያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር ኢተምድ 03/2017


 

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ በመፈለጉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

 

1ኛ/ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥና የዕቃዎች ዝርዝር ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግዥና አቅርቦት መውሰድ ይችላሉ።

2ኛ/ ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 10፡00 ድረስ ስነልክ እንስቲቲዩት ግቢ ውስጥ (ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ) ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች መመልከት ይችላሉ፡፡

3ኛ/ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸግና በዕለቱ በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም 11ኛው ቀን የሕዝብ በዓል የሚከበርበት ቀን ከሆነ ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው ታሽጎ የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ሳጥኑ ሲከፈት በቦታው ባይገኙ የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡

4ኛ/ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶችን በድርጅቱ የግዥና አቅርቦት ቡድን ብሎክ አንድ 3ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

5ኛ/ ተጫራቾች-

  • ሮቶ ፕላስቲክ 3,000 ሊትር ሮቶ ፕላስቲክ 5,000 ሊትር፣ ሮቶ የብረት ትልቁ 30,000 ሊትር እና ሮቶ የብረት ትልቁ 40,000 እስከ 50,000 ሊትር በጥቅል ለጨረታ ማስከበርያ ብር 15,000.00 (አራት አምስት ሺ ብር) በCPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው 

  • UTM Machine Universal Testing Machine & Environmental Chamber Desine Environmental Calibration Services በጥቅል ለጨረታ ማስከበርያ ብር 175,000.00 (አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺ ብር) በ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡

  • ያገለገሉ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች በጥቅል ለጨረታ ማስከበርያ ብር 6,000.00 (ስድስት ሺ ብር) በ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው::

  • የተለያዩ መጠን ያላቸው ኤጋ እና ብረታ ብረቶች በጥቅል ለጨረታ ማስከበርያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺ ብር) በ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው::

  • ኮንቴነር ባለ ብረት መካከለኛ ባለ 20 fit እና ኮንቴነር ባለ ብረት ትልቅ ባለ 40 fit በጥቅል ለጨረታ ማስከበርያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡

6ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና የጨረታ ማስከበሪያውን በተለያየ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

7ኛ/ ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸው እንደተገለፀላቸው በ7 ቀን ውስጥ ያሸነፉበትን ዕቃ አጠቃላይ ገንዘብ ከፍለው ማንሳት አለባቸው ካላነሱ ለጨረታ ያስያዙት ገንዘብ ተወርሶ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፡፡

8ኛ/ ድርጅቱ የሽያጭ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ6 የቀድሞ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን (የአሁኑ የጥራት መንደር) ግቢ ውስጥ፣ ፖ.ሳ.ቁጥር 1145

 

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት /አዲስ አበባ/

 

Save Tender