Tender Detail

Tender Details

  • Company አገልግል የሴቶችና ህጻናት ልማት ድርጅት
  • Address ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ዲፕሎማት ህንጻ ቢሮ ቁጥር 208 ሜክሲኮ - ቄራ መንገድ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline31 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-03-31 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አገልግል የሴቶችና ህጻናት ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጁላይ 2024 - ዲሴምበር 2024 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

አገልግል የሴቶችና ህጻናት ልማት ድርጅት


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

አገልግል የሴቶችና ህጻናት ልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የሴቶችና ህጻናት አቅም ማጎልበትና የስርዓተ ጾታ እኩልነት ማረጋገጥ ላይ አተኩሮ የሚሰራ በሐምሌ 2024 (እ አ አ) የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው::

  • ድርጅታችን እ.ኤ.አ ከጁላይ 2024 - ዲሴምበር 2024 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት
  • ሥራውን ለመሥራት የሚያስችል የሙያ ማረጋገጫ ከፌዴራል ዋና ኦዲተር የተሰጣቸው
  • የአዲት ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ከሚመለከታቸው የመንግስት አካል ፈቃድ የተሰጣቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የሚታወቅና የሂሳብ ምርመራ ልምድ ያለው ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎች ሥራው የሚጠይቀውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • የሂሳብ ምርመራ የሚያደርጉበትን ዋጋ
  • ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸውን ጊዜ
  • የኦዲት ድርጅቱ ፕሮፋይልና የሂሳብ ባለሙያ ሲቪ በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በሚከተለው አድራሻ በማቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፤ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ዲፕሎማት ህንጻ ቢሮ ቁጥር 208 ሜክሲኮ - ቄራ መንገድ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ

 

 

አገልግል የሴቶችና ህጻናት ልማት ድርጅት

 

Save Tender