Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት
  • Address አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0961993231
  • Website
  • Deadline02 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-02 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Construction Materials And Raw Materials

የግዥ መለያ ቁጥር፡ ወታ/ተሽ/አሽ/ማስ/ት/ቤት ግ004/2017 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሠታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡-የት/ቤት መማርያ ክፍል ፣ የተማሪዎች መኖርያ ቤት ፣ የግብር ቤት ፤ የቧንቧ መስመር ፤ የተማሪዎች የመፀዳጃ ቤት እድሳት ዕቃ ፣ የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና tubeless ጎማ ግዥ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የግዥ መለያ ቁጥር፡ ወታ/ተሽ/አሽ/ማስ/ት/ቤት ግ004/2017 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሠታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት፡-የት/ቤት መማርያ ክፍል ፣ የተማሪዎች መኖርያ ቤት ፣ የግብር ቤት ፤ የቧንቧ መስመር ፤ የተማሪዎች የመፀዳጃ ቤት እድሳት ዕቃ ፣ የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና tubeless ጎማ ግዥ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች:-

    1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ፣ ገቢ ደረሰኝ ያለው ፣ በተጨማሪ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
    2. የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተግለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
    3. በቁጥር 6 "ለ" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ከፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6244 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 335,000.00 (ሦስት መቶ ሰላሳ አምሰት ሺህ ብር) እና በሒሳብ መደብ 6241 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 "መ" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ተከታታይ ቀናት ተቆጥረው) በ10ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል። ዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) የሚገኘው የወታ/ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት አሮጌ ካምፕ /አርባ ካምፕ/ ግምጃ ቤት ሲሆን የትራንስፖርትና ማራገፊያ ወጪ በአቅራቢዎች የሚሸፈን ይሆናል።  
    4. የመታ/ተሽ/አሽ/ ማሰ/ት/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    5. ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡-

ሀ. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ :-

የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት ግዥ ዴስክ

ስልክ:-09 61 99 32 31

ፋክስ:-03 42 40 76 38

ለ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡-

የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ

ስልክ፡-09 61 99 32 31

ቢሮ ቁጥር ፦ 11

ሒ ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፡-

የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት ፋይናንስ ዴስከ

hah:- 0961 99 32 31/09 03 35 00 74

መ. ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ፡-

6/ለ/ ይመልከቱ

 

የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማስ/ት/ቤት

አዋሽ አርባ

 

Save Tender