Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፍትህ ቢሮ
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0931561347
  • Website
  • Deadline02 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-02 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

የደቡ በ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፍትህ ቢሮ


 

የጽ/መሳሪያ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡ በ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንከ በተረጋገጠ CPO /ሲፒኦ/ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው::
  4. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በግንባር ቀርበው ወይም በህጋዊ ወኪሎቻቸው አማካኝነት የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጽ/መሳሪያ ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በማካተት ኦርጅናል እና ኮፒውን የፋይናንሻል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ/ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታው ሳጥን በዚሁ ዕለት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሸግና በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚጫረቱት ጽ/መሳሪያ ናሙና/ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር ፡- 0911050428/0916108644 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት ፍትህ ቢሮ ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፍትህ ቢሮ

 

Save Tender