የሀዋሳ ከተማ አስፋ ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የመብራት መስመር ዝርጋታ ሥራዎች እና የተበላሹ የመንገድ መብራቶች ጥገና የሚያገለግሉ LED መብራት፤ ኤሌከትሪክ ኬብል እና ብረከር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስፋ ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የመብራት መስመር ዝርጋታ ሥራዎች እና የተበላሹ የመንገድ መብራቶች ጥገና የሚያገለግሉ LED መብራት፤ ኤሌከትሪክ ኬብል እና ብረከር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡-
- በስራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አሰተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ( ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ለአሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ ፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።
- የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ እና ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15(አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ለዚሁ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል:: የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ | የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 046-220-99-63/046-212-13 -34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ልማት መምሪያ
