ምግባረ ሰናይ ሕፃናትና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት ከJan 1, 2024 - Dec 30, 2024 የሠራባቸውን የሂሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ምግባረ ሰናይ ሕፃናት እና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት
የኦዲት አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
ምግባረ ሰናይ ሕፃናትና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት ከJan 1, 2024 - Dec 30, 2024 የሠራባቸውን የሂሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የተሠሩትን የሂሳብ ሰነዶች በአንድ አቃፊ የሚከፈለውን ዋጋ በመግለጽ ጋዜጣው በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ተጫራቾች መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ 0911 45 457792 ይደውሉ
ምግባረ ሰናይ ሕፃናት እና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት
