በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ዕድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 2 ለአላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ለህትመት
- ሎት 4 ለአላቂ የት/ት እቃዎች
- ሎት 5 አላቂ የጽዳት እና ሌሎች ዕቃዎች
- ሎት 6 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 7 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 8 ለተለያዩ መሣሪያዎች እና መጽሐፍት
- ሎት 9 የልብስ ስጦታ እና እርዳታ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳደሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- የገቢዎች እና ጉምሩክ ክሊራንስ ማቅረብ ፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ /ቫት/ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር መያያዝ የሚችሉ መሆን አለበት፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለአንድ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) / በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ዕድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማሰከበሪያ ሎት 1፣ ሎት 2፣ ሎት 3፣ ሎት 4፣ ሎት 5፣ ሎት 6፣ ሎት 7፣ ሎት 8፣ ሎት 9 /እነዚህ ሎቶች ለእያንዳንዳቸው 3000 ስሶት ሺ ብር / በባንክ (በተረጋገጠ C.P.O ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
- የመወዳደሪያ ዋጋው ከነቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መጻፍ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ዋናውንና ኮፒ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና /specification/ ማቅረብ አለባቸው ፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከታወቀ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ከት/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት፡፡
ተጫራቾች ያሸነፉበትን ደረጃውን የጠበቀ ዕቃዎችን ትዕዛዙ በደረሳቸው በአምስት የሥራ ቀናት ውስጥ በናሙናው መሰረት አጠናቀው ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ሲያስረክቡና በጥራት ኮሜቴ ተፈትሾ ሲያልፍና በተቋሙ ኃላፊ ገቢ እንዲሆን ከታዘዘ በኋላ ይከፍላቸዋል፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የሥራ ቀን ጠዋት 4፡00 የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዛው ዕለት በ4፡30 ሰዓት ዕደገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ንብ/አሥ/የቡድን መሪ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ c.p.o ብቻ በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ነጋዴዎች ኮፒ እና ኦርጅናል ብላችሁ ለያይታችሁ ማቅርብ ይኖርባችኋል ነገር ግን ለያይታችሁ ባታቀርቡ ውድቅ ይደርጋል ፡፡
አድራሻ ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ/ክ መግቢያ ላይ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር ፡ 011 8 93 26 98/011 8 93 14 07
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ዕድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
