የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጭሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጭሮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ህንጻ G+2 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በ2016 እና 2017 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው::
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (15% VAT) የተመዘገቡ፡፡
- ሰነዱ ላይ በሚገኝ ዝርዝር ዕቃ (Specification) ሞልቶ ለእያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም መኖር ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከኢት/ንግድ ባንክ የሞሉት ዋጋ 2% CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ጭሮ ከተማ ገቢዎች በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ሰነዱ የተዘጋጀ ስለሆነ ዕቃውን ማቅረብ የሚያስችል እና ተጋቢው ንግድ ፍቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮች በጭሮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ክፍል ሰነድን በመግዛት 4/6/2017 እስከ 26/6/2017 ዋጋውን በመሙላት ማስገባት የምትችሉ ሲሆን፤ 26/6/2017 ጨረታው ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 5፡00 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ ፡- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0922504499 ለሜሳ ወይም 0906794409 ከዲር መጠየቅ ይችላል፡፡
የጭሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
