Tender Detail

Tender Details

  • Company Covenant Developments Association (ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን)
  • Address ከጎሮ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ከዳሸን ባንክ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-42-34-14
  • Websitehttps://covenantorphanages.wordpress.com/
  • Deadline16 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ፡፡

Covenant Developments Association (ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን)


 

የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ለማስደረግ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም በማንኛውም ደረጃ ያለ ኦዲተር ወይም የሂሳብ ሠራተኞችና ኦዲተሮች ማህበር ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ቅጽ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡- 09-11-42-34-14 ወይም 09-13-81-45-94 ይጠቀሙ፡፡

አድራሻ ፡- ከጎሮ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ከዳሸን ባንክ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ

 

ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን

 

 

Save Tender