Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም እንደኛና መካካለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒዩ ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 የማሽነሪ መሳሪያዎች ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም እንደኛና መካካለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት 1 ደንብ ልብስ ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒዩ ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 የማሽነሪ መሳሪያዎች ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው::

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራብነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፡
  4. ቲን ነምበር ሰርተፈኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡
  1. ሎት 1 የደንብ ልብስ ሲፒዮ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ)
  2. ሎት 2 የሰፌት ዋጋ ሲፒዮ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ /
  3. ሎት 3 የፅህፍት መሳሪያ ሲፒዮ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ)
  4. ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሲፒዮ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ)
  5. ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች ሲፒዮ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ)
  6. ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሲፒዮ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ /
  7. ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሲፒዮ ብር /9000.00/ ዘጠኝ ሺህ ብር ብቻ /

ጠቅላላ ድምር 17,500.00

  1. የጨረታ ሰነዱን ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 07 እየቀረቡ መግዛት ይችላል።
  2. ተጫራች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው በአስረኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ያሸነፉብት ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ከመክፈቱ በፈት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፈኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው::
  6. የጨረታ አሸናፈ ድርጅት ያሸነፈበት እቃ በራሱ ትራንሰፖርት መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ
  7. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. መ/ቤ/ቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት፡፡ ከአማኑኤል ቶታል ወረድ ብሎ ይገኛል

ስልክ ቁጥር ፡- 0112736094/0911533397/0112132493/

0913454638/0112736093/0913261062

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

 

Save Tender