በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የዱቄት ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 04/2017 ዓ.ም
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የዱቄት ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት በመንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር መመሪያ መሠረት ህጋው ፈቃድ ያለቸውን ብቁ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000322276919 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ ባለው ቢሮ በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሠነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመጥቀስ ለተከታታይ 15 ቀናት በስራ ሰዓት ከሰኞ-ዓርብ ከመታሸጉ በፊት በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ተሽጎ ከቀኑ-9፡20 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 046-551-12-92 መደወል ይችላሉ፡፡
- የሚቀርበው ዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ከ1 ዓመት ያላነሠ ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራች የሚያቀርበውን የዱቄት ወተት ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡-
ስልክ ቁጥር 0465511292
ፖ.ሳ.ቁጥር 116
አድራሻ ፡- ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
