Tender Detail

Tender Details

  • Company Women in MICE Ethiopia (ውመን ኢን ማይስ ኢትዮጵያ)
  • Address Africa Avenue, Mega building 8th floor, no. 806 : Addis Ababa Ethiopia and Wolaita Sodo, Phone: 09-14-62-09-90
  • Websitehttps://www.wimethiopia.org.et/
  • Deadline10 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ውመን ኢን ማይስ ኢትዮጵያ ከ ጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ድረስ ያለውን ሂሳብ ብቁ እና ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Women in MICE Ethiopia (ውመን ኢን ማይስ ኢትዮጵያ)


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ውመን ኢን ማይስ ኢትዮጵያ ከ ጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ድረስ ያለውን ሂሳብ ብቁ እና ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፤

1. የአዲት ምርመራ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፤

2. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤

4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሂሳብ ምርመራውን የሚያከናውኑበትን ዋጋ እና ስራው የሚወስድባቸው ጊዜ በመጥቀስ እንዲሁም ኦዲት የሚያከናውነውን ባለሞያ CV እና የድርጅቱ ፕሮፋይል በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታውም በ6 (በስድስተኛው ቀን) 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት 10፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 6ኛው (ስድስተኛው) ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተባለው ሰዓት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-806

ስልክ ቁጥር ፡- 09-14-62-09-90

 

ውመን ኢን ማይስ ኢትዮጵያ

 

Save Tender