እድገት በአንድነት ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር፣ 36 መ/ክበብ፣ 26 መ/ክበብ የ2016 ዓ/ም ጠቅላላ የ1 ዓመት ሒሳቡን በኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
እድገት በአንድነት የሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር
የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ
እድገት በአንድነት ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር፣ 36 መ/ክበብ፣ 26 መ/ክበብ የ2016 ዓ/ም ጠቅላላ የ1 ዓመት ሒሳቡን በኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚሰራውን የ2016 ዓ/ም ኦዲት በግንባር ቀርቦ በማየት ለመስራት የሚቻልበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በመግለፅ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በ36 መዝናኛ ክበብ ውስጥ በሚገኘው ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ በስራ ሰዓት ማስገባት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ :-
- ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ የሙያ ፈቃድ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት መሆን አለበት፤ ኦዲት አድራጊዎች ከህ/ስ/ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከተመረጡት መካከል መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
- የህብረት ስራ ማህበራት ሂሳብ ለመመርመር የኦዲት ባለሙያዎች ቢያንስ 2 ባለሙያ ማሰራት የሚችል መሆን አለበት፤
- በህብረት ስራ አዋጅ መሰረት መመርመር የሚችል መሆን አለበት፤ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት።
አድራሻ ፡- በ04/36 ቁጥር 01 መዝናኛ ክበብ ስልክ ቁጥር 09 11 04 55 26 ወይም 011 86 85 709
እድገት በአንድነት የሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር
