Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች፣

ሎት 2. ኤሌክትሮኒክሶችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣

ሎት 3. የደንብ ልብሶች የጽዳት እቃዎች፣

ሎት 4 መድኃኒቶች የእንስሳት ሕክምና መሣሪያዎችና የተለያዩ ዘሮች፣

ሎት 5. ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣

ሎት 6. ቋሚ ዕቃዎች፣

ሎት 7. የአጥር ጥገና እና እድሳት ሥራ፤

በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር የሚገኘው ሕንፃ ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ማሟላት የሚኖርባቸው መስፈርቶች፡-

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ላሉት ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/፣ ለሎት 6 እና 7 ብር 5000/ አምስት ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የማንኛውም ተጫራች የታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት።
  • ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ኮፒና ዋና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች በሰነድ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርበው ውል መዋዋል አለባቸው።
  • ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሕጋዊ ማህተም በታሸገ ፖስታ መሆን አለበት።
  • የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አቅርቦት ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል ፡፡ ዕቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማቅረብ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል።
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አሸናፊ ድርጅት ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ ይኖርበታል።
  • አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን በ10/6/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ቦታው ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች (በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው) ለተሸነፉ ድርጅቶች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል።
  • ጽ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የአጥር ጥገና እና እድሳት ሥራ ተጫራቹ በተሰጠው ስፔስፊኬሸን መሰረት ብቻ ሲሆን የሚያቀርባቸውን እቃዎችም ሆነ ሥራዎቹ በወረዳው ባለሙያ ሲረጋገጥ ብቻ ነው ከፍያ የሚፈፀመው።

 

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender