Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት
  • Address ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ ሮድ ማፕ ህንፃ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251913002258
  • Website
  • Deadline12 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ደቨሎፕመንት የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማኅበር በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሰርተፍኬት ቁጥር 4189 ተመዝግቦ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን እኤአ የ2024 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።

ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማኅበር በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሰርተፍኬት ቁጥር 4189 ተመዝግቦ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን እኤአ የ2024 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም አግባብ ካለው አካል ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፤ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የ2016 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ ሮድ ማፕ ህንፃ 1ኛ ፎቅ፤ በመቅረብ በሰም በታሸገ ፖስታ ከማመልከቻ ጋር ለአገልግሎቱ የሚያስከፍሉትን ዋጋ እና ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ጊዜ የሚገልጽ ዝርዝር ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ መረጃ ከተፈለገ በስልክ ቁጥር +251 913 002 258 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ኢኒሼቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት

 

Save Tender