Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች
  • Address ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ ፍሊፕስ ህንጻ አጠገብ የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ አዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ???ርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 102 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-515-70-40
  • Websitehttps://www.fsc.gov.et/Home/
  • Deadline10 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/03/2017

 

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች

ሎት 2 አላቂ የጽዳት እቃዎች

ሎት 3 የደንብ ልብስ ግዥ

ሎት 4 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሎት 5 የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

ሎት 6 የሆቴል መስተንግዶ ግዥ

ሎት 7 የተለያዩ የቧንቧ ስራዎች ዝርጋታ እና የጥገና ስራዎች

ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ እና ማሽነሪ ጥገና ስራ

ሎት 9 የኤሌክትሪክ ጥገና እና ዝርጋታ ስራዎች

ሎት 10 የህትመት ስራዎች ግዥ

  1. የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ ፍርድ ቤቶች 03/2017
  2. ገዥው ግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ነው
  3. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የወጣበት ጥር ወር 2017 ዓ ም ተጫራቾች ህጋዊ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ፤ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት እና የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፊያ ደብዳቤ የሚያቀርቡ ላሸነፉበት እቃ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችሉ እንዲሁም ቋሚ የስራ ቦታ ወይንም ድርጅት ያላቸው ሆነው በቅድመ ምልከታ ወቅት ድርጅታቸውን ወይንም የሥራ ቦታቸውን ማሳየት ፍቃደኛ የሆኑ ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ ባወጣው ግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸንፈው በገቡት ውል መሰረት ግዴታቸውን የተወጡ አቅራቢዎች ብቻ፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፈጻሚ የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍ ቤት ቢሮ ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ ለተገለፁት ዕቃዎች ለተወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከሎት1 እስከ ሎት 10 ድረስ ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ከጠቅላላ ዋጋ 2% ፐርሰንት ወይም ተጫራቾች በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ያደራጃቸው መስሪያ ቤት ለዋስትናው በፍርድ ቤቱ አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ሰነዶችን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የሚወዳደሩበትን በየሎቱ ለየብቻ በግልጽ ኢንቨሎፕ ላይ በመፃፍ እና የድርጅቱ ማኀተም እና ፊርማ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው እለት 4፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች ናሙናቸውን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከመከፈቱ ከ1 ቀን በፊት ለሚጫረቱበት በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብ ለተጠየቀባቸው እቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩት ዕቃዎች የእያንዳንዱን ነጠላ ዋጋ እና ድምር ዋጋ VAT ጭምሮ ማካተት ይኖርባቸዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ለመገምገም የሚጠቀምባቸው መስፈርቶች ዕቃዎቹ ፍርድ ቤቱ ባስቀመጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት ወይም በሚቀርበው ናሙና ጥራት፤ ዋስትና፤ አነስተኛ ዋጋ እና አጠቃሎ የማቅረብ ጊዜ ግምት ውስጥ ይገባል፡፡
  5. ፍርድ ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  7. በየሎቱ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ ድርጅቶች በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ብቻ መሆን አለባቸው፡፡
  8. ኮፒ እና ኦርጅናል ኤንቨሎፕ በተናጠል (ለየብቻ) በፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የማያሟሉ አቅራቢዎች ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ውጪ የሚደረጉ ይሆናል፡፡

አድራሻ

ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ ፍሊፕስ ህንጻ አጠገብ የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ አዲስ አበባ ከተማ ይገባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ሲሆን ስልክ ቁጥር 011-515-70-40

 

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች

 

 

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE