Tender Detail

Tender Details

  • Company አሰላ ላቭ ፎር ችልድረን
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 09 11 04 07 29
  • Website
  • Deadline07 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አሰላ ላቭ ፎር ችልድረን ፕሮጀክት የ2024 እ.ኤ.አ የሂሳብ መዝገቦችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

አሰላ ላቭ ፎር ችልድረን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አሰላ ላቭ ፎር ችልድረን ፕሮጀክት የ2024 እ.ኤ.አ የሂሳብ መዝገቦችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በዚሁም መሠረት መጫረት የሚችሉት ፡-

1ኛ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድ ኣለው፤

2ኛ የዘመኑን ግብር የከፈለ፤

3ኛ የኢቲኤም ተመዝጋቢ የሆነ፤

4ኛ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ሕጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ በሚቀጥለው አድራሻ መላክ ይችላል።

 

ፖስታ 606

ስልክ ቁጥር 09 11 04 07 29/ 09 12 25 36 92 /09 10 40 17 71

 

 

አሰላ ላቭ ፎር ችልድረን

 

Save Tender