ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ ፍራንኩን ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ኮስሞቲክሶች እና የእጅ ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥር 27 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
ለአንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ቁጥር፡- 022/2017/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2017 ዓ.ም
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ ፍራንኩን ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ኮስሞቲክሶች እና የእጅ ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥር 27 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም :-
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ለጨረታ የቀረበ ፍራንኩን ሲኖ ትራከ ተሽከርካሪ ላይ ለመወዳደር ከተሸከርካሪው አስመጪ ወይም ባለቤት ከሆነ ሰው በስተቀር ማንነቱን የሚገልፅ የታደሠ መታወቂያ ያለው/ያላት እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/የሆነች ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 28/05/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት፣ ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ተጫራቹ ከሚያቀርበው ዋጋ 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ለኤሌክትሮኒክስ ነክ ኮስሞቲከሶችና የእጅ ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 26/05/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ተጫራቹ በሚያቀርበው ዋጋ 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፑ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 22/5/2017 እስከ 26 እና 28/5/2017 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
ለዕቃዎቹ ጥር 27 ሲሆን ለተሽከርካሪው 29 ቀን 2017 3፡45 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ይከፈታል። |
ለተጨማሪ መረጃ ጅማ በስልክ ቁጥር፡- 047-2-11-62-87/047-2-11-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
