Tender Detail

Tender Details

  • Company ራዕይ ቅ/አ/አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ኮተቤ ኪዳነምህረት መውጫ 300 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116734127
  • Website
  • Deadline05 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sport Materials And Sportswear

ራዕይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ ፣ የመረብ ኳስ፣ የእግር ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ ፣ የእግር ኳስ መረብ ፣ መረብ ኳስ መረብ፣ የተለያዩ ዕቃዎች ፣ የጥበቃ እና የጽዳት ጫማ እና ኤሌክትሮኒከስ ማሽነሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

ራዕይ ቅ/አ/አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


 

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2017 ዓ/ም

 

ራዕይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ ፣ የመረብ ኳስ፣ የእግር ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ ፣ የእግር ኳስ መረብ ፣ መረብ ኳስ መረብ፣ የተለያዩ ዕቃዎች ፣ የጥበቃ እና የጽዳት ጫማ እና ኤሌክትሮኒከስ ማሽነሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

1/ የደንብ ልብስ ሎት 1 ለጨረታ የሚያስይዙት የብር መጠን                              3362

2/ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 2 ለጨረታ የሚያስይዙት የብር መጠን                      1702

3/ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ሎት 3 ለጨረታ የሚያስይዙት የብር መጠን              907

4/ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ሎት 4 ለጨረታ የሚያስይዙት የብር መጠን                    88

5/ ኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪ ዕቃዎች ሎት 5 ለጨረታ የሚያስይዙት የብር መጠን      2750

  • በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በCPO ከላይ በተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት ለእያንዳዱ በተቀመጠው የብር መጠን መሰረት ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ከት/ቤቱ ሂሣብ ክፍል የማይመለስ ብር 250 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀን ውስጥ ዕቃዎቹን ለት/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ክፍል ሀላፊ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሠነዱ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋና ሌሎች መረጃዎችን ተቋሙ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ኦሪጅናልና ኮፒ አድርገው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እስከ ሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሁሉም ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ያካተተ መሆን አለበት ፡፡
  • ጨረታው የሚታሸገው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ሲሆን በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡ ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡  

 

አድራሻ ፡- ኮተቤ ኪዳነምህረት መውጫ 300 ሜትር ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0116734127

 

ራዕይ ቅ/አ/አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender