በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1 የትምህርት እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 4 ፈርኒቸር ሎት 5 ፕላንት ማሽነር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
Addis Ababa Business Trading Enterprise
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1 የትምህርት እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 4 ፈርኒቸር ሎት 5 ፕላንት ማሽነር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች -
- ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፤
- በዘመኑ /2017 የታደሰ ንግድ ፊቃድና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸዉ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን ሰርትፍኬት ያላቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያዮዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለበት፡፡ ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘጋጃው ክፍል የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ /ቢዶ ቦንድ/ የኢትዮጵያ ብር ሰባት ሺህ /7000/ ብር በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.አ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 የማይመለስ /200 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል በመግዛት የሚጫረቱበት ዋጋ በሰነዱ ላይ በመሙላት ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 5 መጫረት ወይም መርጠው አንዱን ወይም ሁለቱን መጫረት ይችላሉ ነገር ግን ከያንዳነዱ ሎት እቃዎች መራርጦ ለተወሰኑት እቃዎች ብቻ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ8፡30 (ስምንት ሰዓት ተኩል) ታሸጎ በእለቱ በ9፡00 (ዘጠኝ ሰዓት) ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ለሚፈልጉ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር መጠየቅ ይችላል፡፡
- የጋራ ጉሪ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፤ የትምህርት እቃዎችና ደንብ ልብስ ፕላንት ማሽነሪ እና ፈርኒቸሮችን በሰንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት
