Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮዝ ሳንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት
  • Address ሰሚት አትሌቶች መንደር ወረድ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 091137 30 10
  • Website
  • Deadline30 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሮዝላንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት የ2024 ዓ/ም የሂሳብ ስራ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

ሮዝ ሳንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት


 

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ሮዝላንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት በኢትዮጵያፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማስተባበሪያ ማህበራት ኤጀንሲ በ2384 የምዝገባ ቁጥር ተመዝግቦ ህብረተሰብን ያማከለ የልማት ሥራ የሚሠራ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን የ2024 ዓ/ም የሂሳብ ስራ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ህጋዊ ድርጅት አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

  1. ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያለው
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  4. በኦዲት ሥራ በቂ ልምድ ያለው ድርጅቱ ማወዳደር ስለምንፈልግ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋዜጣ ላይ እንዲያወጣልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ከምስጋና ጋር፡፡

ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚቆየው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ የስራ ቀን ውስጥ ዶክመንታችሁን እንድታቀርቡ

 

ስልክ፡- 091137 30 10 እና 0983 83 14 29

የድርጅቱ አድራሻ: ሰሚት አትሌቶች መንደር ወረድ ብሎ

 

ሮዝ ሳንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት

 

Save Tender