Tender Detail

Tender Details

  • Company አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን
  • Address አራዳ ክ/ከ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር 0444 የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ ህንጻ (ደጃች ውቤ ሰፈር) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 634 046
  • Website
  • Deadline30 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የ2024 ዓ.ም ሂሳብን በመንግሥት ዘንድ እውቅና ባለው የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የ2024 ዓ.ም ሂሳብን በመንግሥት ዘንድ እውቅና ባለው የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ ኦዲተሮች ፡-

  1. የሙያ ማረጋገጫ መረጃችሁን ኮፒ
  2. የንግድ ፍቃድ ኮፒ
  3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላችሁ ባለፉት ሶስት ተከታታይ ወራት ክፍያ ለመፈጸማችሁ መረጃ ኮፒ
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በወጣ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ መረጃችሁን ይዛችሁ በአብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን ቢሮ በማቅረብ መወዳደር እንደምትችሉ እናስታውቃለን፡፡

 

አድራሻችን ፡- አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን አዲስ አበባ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር 0444 የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ ህንጻ (ደጃች ውቤ ሰፈር)

ስልክ ቁጥር :- 0912 634 046/0911 458 580

 

አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን

 

Save Tender