ሎላ ችልድረንስ ሆም በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
Lola Children's Home (ሎላ ችልድረንስ ሆም)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ሎላ ችልድረንስ ሆም በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችና መረጃዎችን የምታሟሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00-11:00 ሰዓት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ አድራሻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመወዳደሪያ መስፈርቶች :-
- የኦዲተሩ የንግድ ሙያ ፈቃድ
- የዘመኑ ግብር ስለመከፈላችሁ የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው
- የሥራ ልምድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ሥራውን ሠርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጀው ጊዜ መጠቀስ ይኖርበታል
አድራሻ ፡-
- መቐሌ ክፍለ ከተማ ሓድነት ምድረ ገነት መጨረሻ ታክሲ
- ስልክ ቁጥር ፡-
+251976959595 ወይም +251914729307
ሎላ ችልድረንስ ሆም
