Tender Detail

Tender Details

  • Company አፋር
  • Address , Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

አፋር


 

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ASPSC/08/2017

 

የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ ከኢትዮጵያ ኦዲትና ሂሣብ ቦርድ ብቃት ማረጋገጫ ያለው፣ ለተእታ የተመዘገበና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማንኛውም ድርጅት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ማስታወቂያ፣ ዝርዝር መስፈርት (Detail description)፣ የተጫራቾች መመሪያ፣ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ፣ እና ረቂቅ የኦዲት አገልግሎት ውል የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከድርጅቱ ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመውሰድ መወዳደር ይችላል፡፡

ጨረታው የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በንግድ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 0116 18 70 73

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻችን፣ ሃያ ሁለት ማዞሪያ አክሱም ሆቴል አጠገብ በየነ ጠበሉ

ሕንጻ 7ኛ ወለል፤

 

አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማኅበር

 

Save Tender