Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 19 13
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ አላቂ የት/ት እቃዎች ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ አላቂ የት/ት እቃዎች ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያለው
  2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር ከፋይ ቲን ያላቸው
  5. ናሙና ማቅረብ አለባቸው
  6. ተጫራቾች 100.00 (መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 060 መውሰድ ይችላሉ
  7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት
  8. ተጫራቾቹ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በሎት ለ 6211 19000 /አስራ ዘጠኝ ሺ ብር/ ፤ ለ 6212 3900 (ሶስት ሺ ዘጠኝ መቶ ብር) ፤ ለ 6215 8000 /ስምንት ሺ/ ብር ፤ ለ 6218 19800 (አስራ ዘጠኝ ሺ ስምንት መቶ ብር) ለ 6219 2500 (ሁለት ሺ አምስት መቶ ብር) ለ 6313 3200 (ሶስት ሺ ሁለት መቶ ብር) CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. አሸናፊው ያሸነፉበትን 10% CPO ከጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-10፡30 ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  11. ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ነው፡፡

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011 4 34 19 13

አድራሻችን ፡- በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ አጠገብ

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ

የመ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender