Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116290781
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- 002/2017

 

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

 

 ሎት

 የሚገዙ ዕቃዎች የሎት ዝርዝር

 በሲፒኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን

 ሎት 1

 ቋሚ ዕቃዎች

 15,000

 ሎት 2

 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

 10,000

 ሎት 3

 የደንብ ልብስ

 10,000

 ሎት 4

 የጽዳት እቃዎች

 4,000

 ሎት 5

 የስፖርት እቃዎች

 8,000

 ሎት 6

 አላቂ የትምህርት እቃዎች

 6,000

 ሎት 7

 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

 17,000

 ሎት 8

 የህክምና ዕቃዎች

 3,000

 ሎት 9

 የቤተ ሙከራ እቃዎች

 7,000

 ሎት 10

 የህትመት እቃዎች

 4,000

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡
  • የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፤
  • ድርጅቱ 20 ፐርሰንት የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በእያንዳንዱ ሎት የሚጠየቀውን በባንክ የተረጋገጠ (C.P.O) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በጥቃቅን የሚሳተፉ ነጋዴዎች ከሚመለከተው አካል ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ቋሚ ዕቃዎች ናሙና የሚቀርበው በፎቶ ሲሆን ከዚያ ውጭ ያሉ እቃዎች ናሙና በአካል መቅረብ አለበት።
  • አሸናፊዎች የአሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰት (የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው)፡፡
  • ተጫራቾች የሚቀርቡት የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ አለበት፡፡
  • ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ/ፋ/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 18 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር በመግዛት በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ-መጽሐፍት ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር/ 0116290781

 

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender