Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በCALM P For Watershed ፕሮጀክት ለማህበራት የፋብርካ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በCALM P For Watershed ፕሮጀክት ለማህበራት የፋብርካ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ /የከፈለች
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው/ያላት
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/ የሆነች
  6. የአቅራብነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  7. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10.000 /አስር ሺህ/ ብር ማስያዝ የሚችል የምትችል።
  8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት ይኖርበታል።
  9. ተጫራቾች ከላይ ከ1-10 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በህመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበቸዋል።
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥን በ15ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ15ኛው ቀን 4:30 ይከፈታል። 15ኛው ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚተጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 0916767044 ወይም 0910409544 ይደውሉ።

 

መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ላሃ

 

Save Tender