Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን በስሩ ለሚገኘት ለ9 አገልግሎት መስጫ ማዕከላት 3 ኪሎ ዋት ከኤሌክትሪክ እና ከፀሀይ ብርሃን (ሀይብሪድ ቴክኖሎጂ) ቻርጅ የሚያደርግ ሊትየም አይአን ባትሪ ዩፒኤስ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ዕቃውን ማቅረብ፣ መግጠም እና ስልጠና መሰጠት የሚፈልግ ድርጅት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: EEU//D/R0006/2017

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን በስሩ ለሚገኘት ለ9 አገልግሎት መስጫ ማዕከላት 3 ኪሎ ዋት ከኤሌክትሪክ እና ከፀሀይ ብርሃን (ሀይብሪድ ቴክኖሎጂ) ቻርጅ የሚያደርግ ሊትየም አይአን ባትሪ ዩፒኤስ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ዕቃውን ማቅረብ፣ መግጠም እና ስልጠና መሰጠት የሚፈልግ ድርጅት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

በመሆኑም:- በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ግዥ ከፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- ደሴ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ምድር ቤት የደሴ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር፡- 033-312-0983
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “DISSIE REGION ELECTRIC UTILITY” በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

 

  1. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  2. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE