Tender Detail

Tender Details

  • Company Ye Ethiopia Cancer Association (የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን)
  • Address መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አቦ ፋርማሲ መግቢያ ሃይለየሱስ ጋራጅ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline27 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን ሂሳብ ለተከታታይ 3 አመት ኦዲት ሲያደርግ የነበረው አዲተር ጋር ውላችንን የጨረስን በመሆኑ ከ2024 በጀት አመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 አመታት የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ኦዲተር ለማጫረት ይፈልጋል።

Ye Ethiopia Cancer Association (የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን)


የኦዲተር ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን በካንሰር ላይ የሚሰራ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በኤጀንሲዉ ተመዝግቦ በምዝገባና ፈቃድ ቁጥር 0360 በተሰጠዉ መብት እና ፈቃድ መሰረት ካንሰርን በመከላከል ተግባር ላይ ተመሰርቶ ሕብረተሰቡን ስለ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጥ እና ድጋፍን ለሚሹ የካንሰር ህሙማን እንክብካቤ መስጠትን መሰረታዊ አላማ አድርጎ እየሰራ የሚገኝ ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡

በመሆኑም የአሶሴሽኑን ሂሳብ ለተከታታይ 3 አመት ኦዲት ሲያደርግ የነበረው አዲተር ጋር ውላችንን የጨረስን በመሆኑ ከ2024 በጀት አመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 አመታት የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ኦዲተር ለማጫረት ታስቧል መስፈርቶቹም

  1. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
  2. የቫት ተመዝጋቢ
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  4. የግብር መለያ ቁጥር
  5. የኦዲተር የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ
  6. ለስራው የሚያስፈልገውን ከፍያ እንዲሁም
  7. ስራውን ሰርቶ ያሚያስረክብበት ቀን መካተት ያጠበቅባቸዋል፡፡

ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የምታሟሉና በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የተጠየቁትን መስፈርቶች በማሟላት ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አቦ ፋርማሲ መግቢያ ሃይለየሱስ ጋራጅ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በመምጣት ማስረጃዎችን ማስገባት የሚቻል ሲሆን ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን

 

Save Tender