ላቭ ኤንድ ኬር ፎር ሒዝ ሊትል ዋንስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሂሣብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ላቭ ኤንድ ኬር ፎር ሒዝ ሊትል ዋንስ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ላቭ ኤንድ ኬር ፎር ሒዝ ሊትል ዋንስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሂሣብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችና መረጃዎችን የምታሟሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 – 11:00 ሰዓት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ አድራሻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመወዳደሪያ መስፈርቶች ፡-
- የኦዲተር የንግድ የሙያ ፈቃድ
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈላችሁ የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER)
- የሥራ ልምድ ማረጋገጫ
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጀው ጊዜ
አድራሻ
- ጨርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09፣ ከደምበል ወደ ጋዜቦ አደባባይ በሚወስደው መንገድ መርከብ ፕላዛ አጠገብ
- ስልከ ቁጥር 0967557778፣ 0960702380
ላቭ ኤንድ ኬር ፎር ሒዝ ሊትል ዋንስ
