Tender Detail

Tender Details

  • Company የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር
  • Address ጀርመን አደባባይ መካነየሱስ ህንፃ 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline25 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::

የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር


 

ለሁለተኛ  ጊዜ  የኦዲት  ሥራ

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉና ሥራውን መሥራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

የሪፖርት ብዛት 2 (ለኢሰት አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ እና የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች)

ማሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች

  1. የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ 2017 የታደሰ
  2. የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት 2017 የታደሰ
  3. የሙያ ማረጋገጫ (በኢትዮጵያ አካውንታንትና ኦዲት ቦርድ ቢሮ ለ2017 የታደሰና ACCA/CPA certified
  4. የታክስ ከፋይ የምዝገባ ወረቀት (TIN Certificate)
  5. በኦዲት ሥራው ሳይ የሚመድባቸው ሠራተኞች ዝርዝር እና የሥራ ልምደ (Company and staff profile)
  6. የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቁበት እና ሪፖርት የሚስረክቡበት ጊዜ ገደብ
  7. የኦዲት ሥራውን ለመሥራት የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን ከቫት (VAT) በፊትና በኋላ
  8. ከዚህ በፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ (Practical experience the organization performed before)
  9. የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ክሊራንስ
  10. በኦዲት ሥራ ክንውን የሚሆን እቅድ ከጊዜ ገደብ ጋር

 

አድራሻ :-

ጀርመን ሥጋደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር

አዲስ አበባ

ጀርመን አደባባይ መካነየሱስ ህንፃ 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ

ኢ.ሜል :- glra.ethiopia@gmail.com

ስልክ ቁጥር: +251 911 44 44 14

 

Save Tender