በኮንሶ ዞን ኬ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የግንባታ ቁሳቁሶችን/ የፋብሪካ ውጤቶች፣ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በኮንሶ ዞን ኬና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኮንሶ ዞን ኬ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የግንባታ ቁሳቁሶችን/ የፋብሪካ ውጤቶች፣ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TI Number/ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
- ሕጋዊ የሰውነት ማረጋገጫ ያላቸው
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በጀርባ በኩል በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በኬና ወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሰብ ዳይሬክቶሬት ከፍለው ደረሰኝ በመያዝ በኬ/ ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ዋጋውን የሚያቀርቡበትን ሰነድ ፋይናንስ ኦሪጅናል 1 እና 2 እንዲሁም ቴክኒካል ኦሪጅናል 1 እና ኮፒ 2 ለየብቻ ለይተው በ2 /ሁለት/ ፖስታ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ በላዩ ላይ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ስምና ፊርማ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨታው ሳጥን የሚታሸገው በ16ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
- የተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ሰዓት አለመገኘት የጨረታውን ሥነ-ሥርዓት አያስተጓጉልም።
- ተጫራቾች ሞልተው ያስገቡት ሰነድ በሁለት ገጾች ላይ ማህተምና ፊርማ አለማድረግ የሥራ ዝርዝር ዋጋ ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለው ዋጋ ያልተሞላለት የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የሥራ ዝርዝር ዋጋ /rate/ ላይ ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
- የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት በመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ወደ ሚቀጥለው የመንግስት ሥራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ደርጅት አሸናፊነቱ ተገልጾ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 091 693 8779 እና 0941 039 567 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በኮንሶ ዞን ኬና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
