Tender Detail

Tender Details

  • Company ሆሊስቲክ ሚኒስትሪ ቱ ዘ ችልድረን ኢን ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: +25114302317
  • Website
  • Deadline19 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሆሊስቲክ ሚኒስትሪ ቱ ዘ ችልድረን ኢን ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ (HMCHA) የ2024 ፣ 2025 እና የ2026 የሂሳብ አፈጻጸም ሪፖርት ኦዲት ለማስደረግ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ሆሊስቲክ ሚኒስትሪ ቱ ዘ ችልድረን ኢን ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ሆሊስቲክ ሚኒስትሪ ቱ ዘ ችልድረን ኢን ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ (HMCHA) የ2024 ፣ 2025 እና የ2026 የሂሳብ አፈጻጸም ሪፖርት ኦዲት ለማስደረግ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የምትሰሩበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ሞልታችሁ በታሸገ ኤንቨሎፕ በግንባር ወይም በፖስታ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡።

  • የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅቶች ላይ መስራቱን ለማረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በጎ አድራጎትና ማህበራት ባለስልጣን ተቀባይነት ያገኘ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፡፡
  • ሪፖርቱ የሚቀርበው በ IPSAS ስለሆነ በ IPSAS መስራት የሚችል።
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ ፡- ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ በድሮ ቀበሌ አንድ ልዩ ስሙ ኢኖቫ አካባቢ።

 

ስልክ ቁጥር +25114302317/0911379156

ፖስታ 1943 ቢሾፍቱ

Email: endalewfida@gmail.com

 

ሆሊስቲክ  ሚኒስትሪ  ቱ ዘ  ችልድረን  ኢን  ዘ  ሆርን  ኦፍ  አፍሪካ

 

Save Tender