Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማህበር
  • Address ጎተራ ሳይት ኮንዶሚኒየም : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 70 12 47
  • Website
  • Deadline19 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማህበር


 

በድጋሚ  የወጣ  ግልጽ  የኦዲት  ሥራ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚያስረዳውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከማኅበሩ ጽ/ቤት ወስዳችሁ እንድትጫረቱ ሆኖ ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡20 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

አድራሻ ፡- የጎተራ ሳይት ኮንዶሚኒየም

ስልክ :-  0114 70 12 47 / 0114 70 22 54

 

 

የጎተራ  የጋራ  ሕንፃ  የቤት  ባለቤቶች  ማህበር

 

Save Tender