አዲስ አበባ ክርስቲያን ቸርች እ.ኤ.አ. የ2024 የበጀት ዓመት ሂሳቧን የተመሰከረላቸው አዲተሮችን በማወዳደር ለማስመርመር ትፈልጋለች፡፡
የአዲስ አበባ ክርስቲያን ቸርች
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ክርስቲያን ቸርች እ.ኤ.አ. የ2024 የበጀት ዓመት ሂሳቧን የተመሰከረላቸው አዲተሮችን በማወዳደር ለማስመርመር ትፈልጋለች፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች መወዳደር ይችላሉ፦
- የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው
- ህጋዊ ፈቃዱን ለ2014 ያሳደሰ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው
- ለኦዲት ሥራው የሚያስከፍለውን ዋጋ መጠን ከቫት (VAT) በፊትና በኋላ የሚያቀርብ
- የሂሳብ ምርመራውን አጠናቆ ሪፖርት የሚያስረክብበትን የጊዜ ገደብ የሚያሳውቅ
- ተጫራቾች ያላቸውን ኦሪጂናል ሰነዶች እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ብቻ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፤
- ቤተክርስቲያናችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን ፡-
አዲስ አበባ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ፣ ልዩ ቦታ ቱሪስት ሆቴል አካባቢ፣ አራት ኪሎ ንብ ባንክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው አራት ኪሎ አዲስ ብርሃን የገበያ ማዕከል የቢሮ ቁ. 209
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913460531 መደወል ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ክርስቲያን ቸርች
