ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ራስ ግሎባል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
➢ አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው
የኦዲተሩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ፤ የዘመኑን ግብር ፤ የከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ የቲን ሰርተፍኬት እና ስራውን ሠርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበት ግዜ ከዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡
አድራሻ ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ሞርኒንግ ስታር 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 425
ስልክ :- 09 13 28 20 11
ራስ ግሎባል
