Tender Detail

Tender Details

  • Company ኔሽንስ ኢምፓየር አክሲዮን ማህበር
  • Address ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዋባኔ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930442211
  • Website
  • Deadline13 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኔሽንስ ኢምፓየር አከሲዮን ማህበር የኮንስትከሽን ማቴሪያሎች፣ ሃርድዌር፣ ብረታ ብረቶች የቧንቧ እና የማሞቂያ መሣሪያዎችና ጅምላ ንግድ ላይ የተሰማራ የንግድ ሥራ ድርጅት ሲሆን አክስዮን ማህበሩ ከ2015 በጀት ዓመት እና 2016 በጀት ዓመት የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኔሽንስ ኢምፓየር አክሲዮን ማህበር


 

የውጭ  ኦዲት  አገልግሎት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

ኔሽንስ ኢምፓየር አከሲዮን ማህበር የኮንስትከሽን ማቴሪያሎች፣ ሃርድዌር፣ ብረታ ብረቶች የቧንቧ እና የማሞቂያ መሣሪያዎችና ጅምላ ንግድ ላይ የተሰማራ የንግድ ሥራ ድርጅት ሲሆን አክስዮን ማህበሩ ከ2015 በጀት ዓመት እና 2016 በጀት ዓመት የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አዲተሮች (ድርጅቶች) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል (ለየብቻው) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ በአክስዮን ማህበሩ መ/ቤት ኢአ ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዋባኔ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል፡፡

መሟላት  ያለባቸው  ፡-

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የሙያ ፊቃድ

3. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የምዝገባ ምስክር ወረቀት

በቴክኒካል  ፕሮፖዛል  መካተት  ያለባቸው

1. Firm Profile

2. Audit assignment framework

3. Audit objective

4. Tasks to be undertaken

5. Audit Team and qualification

6. Relevant Experience

7. Methodology and work plan

8. Length of time to accomplish audit task

9. Audit Report

የሚዘጋጀው  ኦዲት  ሪፖርት  አይነት

1. GAAP

2. IFRS

አድራሻ

ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዋባኔ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0930442211 መደወል ይቻላል፡፡

 

ኔሽንስ  ኢምፓየር  አክሲዮን  ማህበር

 

Save Tender