Tender Detail

Tender Details

  • Company ዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር
  • Address አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ድንቅ ሥራ ህንጻ 8ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 006 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-35-51-22
  • Website
  • Deadline11 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር የኦዲት ስራ እስከ 2016 ዓ.ም ያለውን በየዓመቱ የማህበሩን እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር


 

የኦዲት አገልግሎት

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር የኦዲት ስራ እስከ 2016 ዓ.ም ያለውን በየዓመቱ የማህበሩን እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይነት የተመዘገበበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ የተረጋገጠለት ኦዲተር (Authorized Audit firm)፤ የዓመቱን ኦዲት የሚያደርግበት የገንዘብ መጠን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

አድራሻ  ፡-  አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ድንቅ ሥራ ህንጻ 8ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 006

ስልክ  ቁጥር ፡- 09-11-35-51-22/09-19-35-55-44

 

ዋሊፍ  ማዕድን  አክሲዮን  ማህበር

 

Save Tender