የሲዳማ ቡና አብቃ አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ስራ ላይ የተሰማራ ሕዝባዊ ድርጅት ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ከውሃ ልማት ጀርባ የሚገኘውን በ7,500 ካ.ሜ በሆነ ይዞታ ላይ የተገነባውን 1,600 የሆነ ስፋት ያለውን መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
የሲዳማ ቡና አብቃ አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን
የመጋዘን ኪራይ ጨረታ
የሲዳማ ቡና አብቃ አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ስራ ላይ የተሰማራ ሕዝባዊ ድርጅት ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ከውሃ ልማት ጀርባ የሚገኘውን በ7,500 ካ.ሜ በሆነ ይዞታ ላይ የተገነባውን 1,600 የሆነ ስፋት ያለውን መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኝውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች የሚከራዩበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት እና ለምን አገልግሎት ለመከራት እንደፈለጉ በመጥቀስ (ኬሚካል ነክ ማከማቸት አይፈቀድም) የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የሥራ ቀናት ማቅረብ ይችላሉ። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114407165 ወይም 0911755463 መጠየቅ ይቻላል ።
