በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ኮሌጅ
ሀገራዊ ግልፅ ጨረታ
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ዕቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ICT Department machine, equipment tools and consumable, materials
- Mechanical Department machine /የስልጠና ማሸን/ equipment tools and consumable, materials
- crop production Department equipment tools and consumable, materials
- Chair የስብሰባ አዳራሽ ወንበር በዚሁ መሰረት ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- ተጫራቾች በ2017 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያደሱና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ ቁጥር Tin No ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ አግባበነት ካለው የመንግስት ተቋሚ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፈኬት ማቅረብ የምችሉ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋብ እና የአቅራብዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለቸው መሆን አለባቸው።
- ተጫራቹ ለውድድር ያቀረቡት ብቃት ወይም ተከኒከ መወዳደሪያ ዋና /ኦሪጅናል! ስጠዬቅ አቅርበው ማመሳከር የሚችልና ይህ ተጣርቶ ኮፒ ጋር ተመሳክሮ ትክከለኛ ካልሆነ ከውድድር ዉጭ ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ብር 300,000 ሶስት መቶ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማስያዥ CPO ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
- 4.የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸውንና /VAT/ የተመዘገቡበት ሰርትፈኬት ታከስ ከሊራስ ማቅረብ የጨረታ ዶክንመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 አስራ አምስት ተካታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በሲዳ/ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን ኮሌጅ ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ማቅረብና ፋይናሻል አንድ ዋና ኦሪጅናል እና 2 ኮፒዎችን አንድ ተክኒካል አንድ ዋና ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒዎችን ሰነድ በተለያዩ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽገው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና ከሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 እስከ 10፡30 በሲዳ/ብ/ክ/መንግስት በቦና/ኮን/ኢን/ኮሌጅ ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበራው ከተክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በ11፡00 ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም።
- የጨረታ መዝግያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ከልሆነ በምቀጥሎው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ እና ሰዓት ይሆናል።
- ለመንግስት 2% ዊዚሆልድ ከሥራው ለመክፈል ፊቃደኛ መሆን አለበት።
- አሸናፍ ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለቅድመ ክፍያ ገንዘብ መጠን ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ማስረከብያ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል።
- አሸናፍ ተጫራች ያሸነፍበትን ዕቃ አይነትና ጥራት በጠበቀ መልኩ ቦና ኮን/ኢን ኮሌጅ ግብ ውስጥ ለማስረከብ ፍቃደኛ የሚሆን
- ተጫራቾች በ2016 በጀት ዓመት ላይ የሰሩትን መሰሪያበት የምስጋና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
- አሽናፍ ተጫራቾች የዕቃ ናሙና እስከ ኮሌጅ ድረስ ማቅረብ የሚችል
ማሳሰቢያ፡- ዕቃው ግዢ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ /ብ/ክ/ መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ ኮሌጅ
