Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሚናሮል ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-115157
  • Website
  • Deadline07 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር በIPSAS የሂሳብ ሪፖርት አሰራር መሰረት የተሰራ የ2024 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር


 

የውጪ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር በIPSAS የሂሳብ ሪፖርት አሰራር መሰረት የተሰራ የ2024 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሚናሮል ጀርባ ባለው የማኅበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ አገልግሎት የምትሰጡበትን ዋጋ እና ህጋዊ ማስረጃዎችን በታሸገ ፖስታ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  1. ከኢትዮጵያ ሂሳብና ኦዲት ቦርድ የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፡፡
  3. የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  4. በIPSAS መሰረት የተዘጋጀ ሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማድረግ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዘጋቢ የሆናችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911-115157/0911-874359 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር

Save Tender