ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ለ3 ዓመት በዓመት አንድ ጊዜ የድርጅቱን ፋይናንስ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ለ3 ዓመት በዓመት አንድ ጊዜ የድርጅቱን ፋይናንስ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- በአገልግሎት ሰጪ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፤ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ ቲን ነምበር ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ደረሰኝ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛሉን በመያዝ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በቢሮአችን መስገባት ይኖርባቸዋል።
አድራሻ ፡- አምስት ኪሎ መካነ ኢየሱስ ህንፃ አምስተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 503 ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0911428431/0934161732 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር
