Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline13 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀጥሎ የተጠቀሰውን የዱር እንስሳት የቁጥጥር አደን ቀበሌ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት) ዓመታት በኮንሴሽን መስጠት ይፈልጋል፡፡

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)


 

የዱር እንስሳት የቁጥጥር አደን ቦታ

ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፡- OFWE/LTABB-01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀጥሎ የተጠቀሰውን የዱር እንስሳት የቁጥጥር አደን ቀበሌ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት) ዓመታት በኮንሴሽን መስጠት ይፈልጋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

ይህ የዱር እንስሳት የቁጥጥር አደን ቀበሌ የሚገኘው በምዕራብ ሸዋ ዞን መስተዳደር ጅባት ወረዳ ሲሆን ልዩ ስሙ ጅባት የቦታውም ስፋት 100km² የቆዳ ስፋት ያለው ሲሆን የሚተዳደረው በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ነው፡፡

በመሆኑም ፣

  1. የታደሰ የዱር እንስሳት አሳዳኝነት ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እያንዳንዱ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 ሰነድ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይቻላል፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ይቆይል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚሆን ያቀረቡትን የጠቅላላውን ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር - 011-1-24-02-49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender