በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛና ወንበር, የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛና ወንበር, የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::
- በዘመኑ የተደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ::
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችል::
- የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በላይ ከሆኔ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጨራቾች ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ፋይናንሻል ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ::
- የሚገዙ ዕቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ዊዝ ሆልድ ታክስ /2%/ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 1% ብቻ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም C.P.O ከጨረታዉ ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው::
- ለእያንዳነዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ) በመክፈል 9 ቁጥር 7ብዎች ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ::
- ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ በሳጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል 3:05 ሰዓት ሳጥን ይታሸጋል፡፡ በ3:30 ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል::
- ጨረታው የሚገመገመው በሚቀርበው የተናጠል ዋጋ ነው::
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል::
- የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኃላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0113-381383/0942708556
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ
